#Nahom_Endrias
-ህይወት አድካሚ ነች
በእያንዳንዷ ጉዞ ላይ እንቅፋት አያጣህም! በተለይ እራስህን ዝቅ አድርገህ ለሌሎች የምትጨነቅ ከሆነ አላማ ቢስ ከንቱ ፍጥረት አድርገው ያስቡሀል ነገር ግን ሰወች እንደዚክ አሰቡኝ ብለክ ከጥሩ ተግባርክ አትዘናጋ::
ጥሩ ልቦና ቀና አስተሳሰብ መልካም ስብእና ሊኖርክ ይገባል ቢበድሉህም እለፋቸው የያዝከውን አላማ ከግብ ለማድረስ ብዙ ድንጋዬች ይፈነቅሉብሀል ተዋቸው ስሜትህን የሚጎዱ ቃላቶች ይወረውሩብሀል። እለፋቸው አንድ ቀን ሁሉም ሲገባቸው እንደሰው ማሰብ ሲጀምሩ ማንነትህን ይረዱልሀል::
ስለምትረዱኝ እኮ ነው የምወዳቹ😘
የወደዳቹ አካፈሉ♻️ @Nahizi
Join.us
@TRUTHZONE @TRUTHZONE