🔔 አስፈላጊ ማስታወቂያ ለቅድመ መደበኛ ወላጆች/አዳጊዎች
የተወደዳችሁ ወላጆች፤
ከዚህ ቀደም የቅድመ መደበኛ ትምህርት የሚጀመርበትን ቀን ወደፊት እንደምናሳውቅ መግለጻችን ይታወቃል።
በመሆኑም መምህራኖች ከሰለጠኑበት ኮሌጅ ሰኞ ወደ ትምህርት ቤት የሚመለሱ በመሆኑ፣ በዕለቱ የልጆችን መማሪያ ክፍሎች በማዘጋጀት እና ለህፃናት በሚሆን መልኩ ምቹ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ ይረባረባሉ።
ስለሆነም፡
📅 ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፡ ማክሰኞ መስከርም 19/2019 ዓ.ም በመሆኑ
ውድ ወላጆች ልጆቻችሁ በተገለፀው ቀን ለትምህርት አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶቻቸውን አሟልተው ለትምህርት ዝግጁ ሆነው እንዲመጡ በአክብሮት እናሳስባለን።
ከሰላምታ ጋር፤