🚨 ጥብቅ መልዕክት ለበጌምድር አካዳሚ የተማሪ ወላጆች / አሳዳጊዎች 🚨
ቀን፡ 06/01/2019 ዓ.ም
👉 ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል መደበኛ ትምህርት፡
የ2019 ዓ.ም የመደበኛ ትምህርት መማር ማስተማር ስራ ግቢው ውሃ የመቋጠር ችግር ስለነበረበት መስከረም 11 ቀን ይጀመራል ተብሎ የተገለፀ ቢሆንም፤ በተደረገው ከፍተኛ እርብርብ የግቢው ውሃ የተቋጠረበት ቦታ በአፈር በመሞላቱና የዝናብ እጥረት በመከሰቱ ግቢው ጠፈፍ ብሏል።
ስለሆነም ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያላችሁ መደበኛ ተማሪዎች በነገው ዕለት ሐሙስ (ቀን 07/01/2019 ዓ.ም) ትምህርት የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ በተለመደው የትራንስፖርት/ፊርማታ ቦታ እንድትጠብቁ ትምህርት ቤቱ ያሳስባል።
👉 የቅድመ መደበኛ (KG) ህፃናት ትምህርት፡
የቅድመ መደበኛ ህፃናት ትምህርት የሚጀምርበትን ቀን የመምህራኖቻቸው የኮሌጅ ስልጠና እንደተጠናቀቀ አያይዘን የምናሳውቅ ይሆናል።
በጌምድር አካዳሚ
"ትምህርት በጥራት እንሰጣለን!"