#TRUTHZONE
ፍቅር በልብ ይገባል
(ሰሊና ታደሰ)
ፍቅር በዓይን ይገባል በመተያየት
ፍቅር በእጀ ይገባል በመነካካት
ፍቅር ይገለፃል ቀርቦ በማወራት
ፍቅር ይጎለብታል አብሮ በመብላት
ግና
ጥሩ አንባቢ ካለ ልብም ይነበባል
መልካም ወዳጅ ካለ ልብም ይታቀፈል
የእውነት ሰዉ ካለ ልብም ይዳሰሳል
ጥሩ አፍቃሪ ካለ ፍቅር በልብ ይገባል
#ርቀታችንን እንጠብቅ!!
@TRUTHZONE @TRUTHZONE
ፍቅር በልብ ይገባል
(ሰሊና ታደሰ)
ፍቅር በዓይን ይገባል በመተያየት
ፍቅር በእጀ ይገባል በመነካካት
ፍቅር ይገለፃል ቀርቦ በማወራት
ፍቅር ይጎለብታል አብሮ በመብላት
ግና
ጥሩ አንባቢ ካለ ልብም ይነበባል
መልካም ወዳጅ ካለ ልብም ይታቀፈል
የእውነት ሰዉ ካለ ልብም ይዳሰሳል
ጥሩ አፍቃሪ ካለ ፍቅር በልብ ይገባል
#ርቀታችንን እንጠብቅ!!
@TRUTHZONE @TRUTHZONE